በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የሲፒጄ በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት


የስፒጄ (CPJ)የአፍሪካ ፕሮግራም አስተባባሪ ሱ ቫለንታይን (Sue Valentine) ፋይል ፎቶ [አሶሽየትድ ፕረስ/ AP]
የስፒጄ (CPJ)የአፍሪካ ፕሮግራም አስተባባሪ ሱ ቫለንታይን (Sue Valentine) ፋይል ፎቶ [አሶሽየትድ ፕረስ/ AP]

የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን ሲፒጄ በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት አውጥቷል።

ሲፒጄ በሚል ምኅፃረ-ቃል የሚታወቀው የጋዜጠኞች ደኅንነት ተሟጋች ቡድን በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት አውጥቷል።

አፍሪቃ ውስጥ ስላለው የሚድያ ሁኔታ ሲፒጄ በሪፖርቱ ውስጥ ያካተተውን የቪኦኤው ሌሂ ሩቫጋ ከናይሮቢ ዘግቧል። አዳነች ፍሰሀየ አቅርባዋለች ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

የሲፒጄ በመላው ዓለም ስለተገደሉ ጋዜጠኞች ዓመታዊ ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:27 0:00

XS
SM
MD
LG