በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“በምዕራብ አፍሪካ የምግብ እጥረት ይገጥማል” - ተመድ


የሀምሌና ነሀሴ ወራት በሚካሄደው መጪው የእርሻ ወቅት የምግብ ክምችት አናሳ መሆኑን ተከትሎ፣ በምዕራብ አፍሪካ የሚኖሩ ከ21 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገምቷል።

ከዓለም ኅብረተሰብ ዘንድ አፋጣኝ እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ሲሉም የመንግሥታቱ ኃላፊዎች ጥሪ አቅርበዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

“በምዕራብ አፍሪካ የምግብ እጥረት ይገጥማል” - ተመድ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:08 0:00


XS
SM
MD
LG