No media source currently available
የሀምሌና ነሀሴ ወራት በሚካሄደው መጪው የእርሻ ወቅት የምግብ ክምችት አናሳ መሆኑን ተከትሎ፣ በምዕራብ አፍሪካ የሚኖሩ ከ21 ሚሊዮን በላይ ሰዎች የምግብ እጥረት እንደሚያጋጥማቸው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ገምቷል።