Print
በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ደዌ ሃርዋ ወረዳ አካባቢ የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን ለመከላከል ሥምሪት በወጡ የፖሊስ ባልደረቦችና በአካባቢው ኗሪ ላይ ተኩስ ተከፍቶ ጉዳት መድረሱን ፖሊስ አስታውቋል።
በጥቃቱ አራት ሰዎች ላይ ቀላልና ከባድ ጉዳት መደረሱ ተገልጿል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available