በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በምስራቅ ወለጋ


በምሥራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያናና በጊዳ አያና በሚገኙ ጥቂት ወረዳዎች ኮቪድ-19 በስፋት እየተዛመተ በመምጣቱ ለጥቂት ቀናት የህዝብ ማመላለሻ ተሽከርካሪዎች እንዲቆሙ ማድረጋቸውን የዞኑ አስተዳዳሪ ገልፀዋል።

በነቀምቴ ወለጋ ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል ውስጥ ለኮሮናቫይረስ ተጋልጠው ህክምና ላይ ከነበሩ አንድ መቶ ሃምሣ ዘጠኝ ሰዎች መካከል ሃምሣ ሰባቱ ማገገማቸውን ሆስፒታሉ አስታውቋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በምስራቅ ወለጋ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:40 0:00


XS
SM
MD
LG