በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ድንበር ተሻጋሪ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ቅሬታ


ድንበር ተሻጋሪ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ከኮቪድ 19 ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ምክንያት የምግብና የማረፊያ አገልግሎት አናገኝም፤ ከፍተኛ መገለል እየደረሰብን ነው ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።

ለችግሩ መፍትኄ ለማበጀት መሥሪያ ቤታቸው እየሠራ መሆናን የፌዴራል ትራንስፖርት ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አብዲሳ ያደታ ለአሜሪካ ድምፅ ገልፀዋል፡፡

አገልግሎት አንሰጥም የሚሉ በህግ እንደሚጠየቁ ዳይሬክተሩ አስታውቀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ድንበር ተሻጋሪ የከባድ መኪና አሽከርካሪዎች ቅሬታ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:51 0:00


XS
SM
MD
LG