በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ኮቪድ-19 በትግራይ ክልል


መቀሌ
መቀሌ

በትግራይ ክልል ከትናንት በስቲያ ሃሙስ ለኮሮናቫይረስ መጋለጣቸው በምርመራ ከተረጋገጠው አራት ሰዎች ጋር የቅርብ ንክኪ ነበራቸው የተባሉ 56 ሰዎች ወደ ለይቶ ማቆያ ማዕከል እንዲገቡ መደረጉን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ከጅቡቲ ወደ መቀሌየመጡት እነዚህ ሰዎች ቫይረሱ እንደተገኘባቸው ከመታወቁ በፊት ከለይቶ ማቆያ እየወጡ ውጭ ካሉ ሰዎች ጋር ግንኙነት ፈጥረው እንደነበርም ተገልጿል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ኮቪድ-19 በትግራይ ክልል
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:18 0:00


XS
SM
MD
LG