በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኮሮናቫይረስ ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ የገባች ወጣት ራሷን አጠፋች


ፎቶ ፋይል
ፎቶ ፋይል

በአርባምንጭ ከተማ በኮሮናቫይረስ ተይዛ ሊሆን ይችላል በሚል ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ ከገባች በኋላ ራሷን ያጠፋች ወጣት ውጤት ነፃ መሆኑን የከተማው ጤና አጠባበቅና የፖሊስ ኃላፊዎች ገለፁ።

ከኮሮናቫይረስ ጋር በተያያዘ ከማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ከማተኮር ይልቅ ሊደርስ ስለሚችል የስነ ልቦና ጉዳት በቂ ዝግጅት በማኅበረሰብም በመንግሥትም አለመደረጉን በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአዕምሮ ህክምና መምህርና ተመራማሪ ረዳት ፕሮፌሰር ጀማል ኢብራሂም ተናግረዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በኮሮናቫይረስ ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ የገባች ወጣት ራሷን አጠፋች
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:14 0:00


XS
SM
MD
LG