No media source currently available
በአርባምንጭ ከተማ በኮሮናቫይረስ ተይዛ ሊሆን ይችላል በሚል ተጠርጥራ ናሙናዋ ተወሰዶ ለይቶ ማቆያ ከገባች በኋላ ራሷን ያጠፋች ወጣት ውጤት ነፃ መሆኑን የከተማው ጤና አጠባበቅና የፖሊስ ኃላፊዎች ገለፁ።