በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአድባራት እና አገልጋዮች አቤቱታ - የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ምላሽ

ethiopia map
ethiopia map

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአስተዳደር በደልና ሙስና እንደተስፋፉ ይነገራል፡፡

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የአስተዳደር በደልና ሙስና እንደተስፋፉ ይነገራል፡፡

በሀገረ ስብከቱ የተለያዩ አድባራት አንዳንድ አገልጋዮች አቤቱታቸውን ለካህናት አለቆችም ለመንግሥት አካላትም እያሰሙ ናቸው፡፡

ከእነዚህ አቤት ባዮች መካከል ጥቂቶቹ ለቪኦኤ በሰጡት መረጃ መሰረትም በአለፈው ሳምንት አንድ ዘገባ ማቅረባችን ይታወሳል፡፡

መለስካቸው አምሃ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ መምህር ጎይቶም ያይኑን በጉዳዩ ዙሪያ በሰፊው አነጋግሯቸው ነበረ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአድባራት እና አገልጋዮች አቤቱታ - የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅ ምላሽ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:43 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG