ዋሺንግተን ዲሲ —
የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ለኮንጎ ዴሞክራሲያዊት ሪፐብሊክ ሰብዓዊ እርዳታ ያሰተባበረው የለጋሾች ስብሰባ ነገ ጄኔቫ ውስጥ ይካሄዳል ተብሎ ይጠበቃል።
ለጋሾች 1ነጥብ 7ሚሊዮን ዶላር እርዳታ ለማሰባሰብ የተዘጋጁ ቢሆንም፣ የማዕከላዊ አፍሪካይቱ ሀገር መሪዎች ግን በመዋጮው እንደማይተባበሩና በሥፍራውም እንደማይገኙ አስታውቀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ