በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቻይናና አፍሪካ ትብብር የመሪዎች ጉባዔ

የቻይና ፕሬዚደንት Xi Jinping የተመደበውን የርዳታና የብድር ገንዘብ ጆሃንስበርግ ውስጥ በተከፈተው የቻይናና አፍሪካ ትብብር የመሪዎች ጉባዔ ላይ ይፋ አድርገዋል።

ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ጥረት እያደረገች ያለችው ቻይና ለአህጉሪቱ ልማት ማፋጠኛ የሚውል ገንዘብ በብድርና በዕርዳታ መልክ ልትሰጥ መሆኑ ጆሃንስበርግ ውስጥ በተከፈተው የቻይናና አፍሪካ ትብብር የመሪዎች ጉባዔ ላይ ይፋ አድርገዋል።

ተጨማሪ ይጫኑ

XS
SM
MD
LG