አዲስ አበባ —
"ባለፉት ሰባት ወራት በርካታ ለውጦች ተገኝተዋል" ብለዋል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተሰናባች ኃላፊ አቶ ፍፁም አረጋ።
አቶ ፍፁም ይህን የተናገሩት አዲስ የተሾሙትን ተተኪያቸውን እንደዚሁም የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤትን አዲስ ቃል አቀባይ ባስተዋወቁበት ሥነ ሥርዓት ላይ ነው።
አቶ ሽመልስ አብዲሣ አቶ ፍፁምን በመተካት የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ፤ ቢልለኔ ስዩም ደግሞ የፕሬስ ሴክሬታሪ ሆነው ተሹመዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ