በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በዋሺንግተን ዲሲ ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ


በዋሺንግተን ዲሲ ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።

በኦሮሚያ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች ሰሞኑን ከተቀሰቀሰው ሁከት ጋር በተያያዘ፥ በቄሌም ወለጋ ዞን ጫንቃ ከተማ ሕይወት ጠፍቷል። ትላንትናና ዛሬ በነቀምቴ፥ በሻኪሦ፥ በሻሸመኔና አዲስ አበባ ከፍተኛ የትምሕርት ተቋማት የተቃውሞ እንቅስቃሴዎች ታይተዋል። እዚህ በዋሺንግተን ዲሲም ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል።

የአፋን-ኦሮሞ (Afaan Oromoo) አገልግሎት ባልደረቦቻችን፥ ቱጁቤ ኩሣ፥ ጃለኔ ገመዳና ሦራ ሐላኬ ያጠናቀሯቸው ዘገባዎች አሉ። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል ከተያያዘው የድምጽ ፋይ በመጫን ያዳምጡ።

በዋሺንግተን ዲሲ ከዋይት ሐውስ ቤተ መንግሥት ፊት ለፊት የሻማ ማብራት ሥነ ሥርዓት ተካሄደ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:44 0:00

XS
SM
MD
LG