በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትና የሠብዓዊ መብት አያያዝ እንዲሻሽል ተጠየቀ


የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቴፈን ዲዮን
የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቴፈን ዲዮን

በሕግ የበላይነት እና በሠብዓዊ መብት አያያዝ ላይ መሻሻል እንዲኖር እንደሚፈልጉ ከኢትዮጵያ መሪዎች ጋር የተወያዩት የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቴፈን ዲዮን አስታወቁ።

የበለጠ የሕግ የበላይነት ሲኖርና ህዝቡም የበለጠ ነፃነት እንዲኖረው ሲደረግ ካናዳውያን ኢንቬስተሮች ወደ ኢትዮጵያ እንዲመጡ ማሣመን እንችላለን ብለዋል፤ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ።

የካናዳ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ስቴፈን ዲዮን ወደ ኢትዮጵያ የመጡት ሦስት ሀገሮችን በአካተተው የአፍሪካ ጉብኝታቸው ማጠቃለያ ነው፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ፡፡

በኢትዮጵያ የሕግ የበላይነትና የሠብዓዊ መብት አያያዝ እንዲሻሽል ተጠየቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:17 0:00

XS
SM
MD
LG