No media source currently available
የካሜሩን ፕሬዘዳንት ፓል ቢያ (Paul Biya) ሀገራቸው ከ ቦኮ ሐራም (Boko Haram) ነውጠኞች ጋር በምታካሂደው ውጊያ ለማገዝ፥ የዩናይትድ ስቴትስ ወታደሮች መቀላቀላቸውን በደስታ ተቀብለዋል። ብዛት ያላቸው ካሜሩናውያን ግን፥ በውጊያው የሜሪካውያኑን ወታደሮች ሚና እስካሁን አልተረዱም።