ዋሺንግተን ዲሲ —
ይሁን እንጂ በእንግሊዝኛ ተናጋሪው የሀገሪቱ ክፍል የሚገኙ ከአንድ ሺሕ የሚበልጡ ጠበቆች
“በፍትህ ሥርዓቱ ውስጥ ፈረንሣይኛ ከአግባብ ውጭ ሥራ ላይ እየዋለ በመሆኑ መንግሥት አንድ መፍትሄ እስኪያመጣ አንሠራም” በማለት አድማ መትተዋል።
ከካሜሩን ባሚንዳ ከተማ ሞኬ ኤድዊን ኬንድዜጋ ያጠናቀረው ዘገባ አሉላ ከበደ ያቀርበዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡