በካሜሮን ጠበቆች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ


በካሜሮን ጠበቆች ሰላማዊ ሰልፍ ወጡ

No media source currently available

ካሜሮን ውስጥ በአሳለፍነው ሣምንት የሥራ ማቆም አድማ በመቱ ጥበቆችና በፖሊሶች መካከል ግጭት የቀላቀለ ፍጥጫ እንደነበር ተዘገበ። ካሜሩን ሁለት የሥራ ቋንቋዎች አሏት እንግሊዝኛ እና ፈረንሣይኛ።

XS
SM
MD
LG