በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የኢትዮጵያና አሜሪካ የቢሊዮን ዶላር የንግድ ስምምነት


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካዊው የሃይል ቴክኖሎጂ ኩባንያ General Electric (GE) 444 ሚሊየን ዶላርስ የሚያወጡ 12 የአውሮፕላን ሞተሮችን እንዲሁም የ473.5 ሚሊየር ዶላርስ የ10 ዓመት የጥገና እንደሚገዛ ተገለጸ።

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከአሜሪካዊው የኃይል ቴክኖሎጂ ኩባንያ General Electric (GE) 444 ሚሊየን ዶላርስ የሚያወጡ 12 የአውሮፕላን ሞተሮችን እንዲሁም የ473.5 ሚሊየር ዶላርስ የ10 ዓመት የጥገና እንደሚገዛ ተገለጸ።

የዩናይትድ ስቴይትስ የንግድ መሥሪያ ቤት ረዳት ሚኒስትር ጊልበርት ካፕላን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ሥራ አስፈፃሚ አቶ ተወልደ ገብረማርያም ጋር በተፈራረሟቸው ሥምምነቶች መሰረት፤ በርካታ አሜሪካዊ የአውሮፕላን ቴክኖሎጂ ተቋማት ጋር ስምምነት ተደርሷል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የኢትዮጵያና አሜሪካ የቢሊዮን ዶላር የንግድ ስምምነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:51 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG