በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ብሩንዲ በአሳሳቢና ፈታኝ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አስታወቀ


የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት ሃላፊ የብሩንዲ ጉዳይ አሳሳቢ በመሆኑ ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ ለመከላከል የዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ፈጥኖ ጣልቃ መግባት አለበት ብለዋል።

ዋና መሥሪያ ቤቱን በዩናይትድ ስቴትስ ያደረገው የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት (Human Rights Watch) ባለሥልጣን እንደተናገሩት፥ የቡሩንዲ አሳሳቢ ሁኔታ ፈታኝ በመሆኑ፥ ሊፈጠር የሚችለውን አደጋ በመከላከል ረገድ ዓለምአቀፉ ማህበረሰብ ፈጥኖ ጣልቃ መግባት አለበት ብለዋል።

የዓለሙ ማህበረሰብ፥ ቡሩንዲ ከቁጥጥር ውጭ እስክትሆን መጠበቅ የለበትም ሲሉ፥ በሰብዓዊ መብቶች ድርጅቱ ውስጥ የተባበሩት መንግሥታትና የቀውስ አስወጋጅ አማካሪ ፊሊፐ ቦሎፒን (Philippe Bolopion) አስጠንቅቀዋል።

ጄምስ በቲ (James Butty) ሰፋ ያለ ዘገባ አጠናቅሯል፣ ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል በመጫን ያዳምጡ።

ብሩንዲ በአሳሳቢና ፈታኝ ሁኔታ ላይ እንደምትገኝ የሰብዓዊ መብቶች ድርጅት አስታወቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:08 0:00
ቀጥተኛ መገናኛ

XS
SM
MD
LG