በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ግድያ በተጠረጠሩ ክስ ተመሰረተባቸው

የኢ ፌ ዴ ሪ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ
የኢ ፌ ዴ ሪ ፌዴራል ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ

በባለፈው መስከረም በቡራዩ ከተማና በአካባቢው እንደዚሁም በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ግድያ በተጠረጠሩ ከመቶ በላይ ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡

በባለፈው መስከረም በቡራዩ ከተማና በአካባቢው እንደዚሁም በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ግድያ በተጠረጠሩ ከመቶ በላይ ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን የጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ አስታወቀ፡፡

ክስ ከተመሰረተባቸው መካከል የሀሰት መረጃ በማሰራጨት ግጭቱን ያባባሱ እንደሚገኙበትም ነው ያመለከተው፡፡ ከቡራዩ ጋር በተያያዘ በአጠቃላይ በ81 ሰዎች ላይ ክስ መመስረቱን 18ቱ ደግሞ የፍርድ ቤት መያዣ ወጥቶባቸው እየተፈለጉ መሆኑንም አስረድተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በአዲስ አበባ ተከስቶ በነበረው ግጭትና ግድያ በተጠረጠሩ ክስ ተመሰረተባቸው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG