በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ቦኮ ሐራም የገታቸውን ሰዎች አስለቀቀ


ቦኮ ሓራም
ቦኮ ሓራም

የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት በሰሜን ምሥራቅ ክፍለ ሀገር ቦረኖ (Borno) ካምፕ ውስጥ በቦኮ ሐራም ነውጠኞች ከታገቱ ሰዎች መካከል 61ዱን አስለቀቀ።

የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት በሰሜን ምሥራቅ ክፍለ ሀገር ቦሮኖ (Borno) ካምፕ ውስጥ በቦኮ ሐራም ነውጠኞች ከታገቱ ሰዎች መካከል 61ዱን አስለቀቀ።

በዘመቻው ወቅት ወታደሮቹ አራት የነውጠኛውን ቡድን ታጣቂዎች መግደላቸውንና አንድ መማረካቸውን የጦር ሠራዊቱ ቃል አቀባይ ገልጸዋል። ወረራው መቼ እንደተካሄደ ግን አላብራሩም።

ናይጄሪያ በቅርቡ በሦስት የሰሜን ምሥራቅ ግዛቶች በቦኮ ሐራም ቡድን ላይ ድል መቀዳጀቷን አስታውቃለች።

ቦኮ ሐራም በሰሜን ናይጄሪያ ነፃ እስላማዊ ግዛት ለመመሥረት ብረት ካነሣ፥ እነሆ ስድስተኛ ዓመቱ ነው። ዜናውን ከድምጽ ፋይሉ ያዳምጡ።

የናይጄሪያ ጦር ሠራዊት ቦኮ ሐራም ያገታቸውን ሰዎች አስለቀቀ
please wait

No media source currently available

0:00 0:00:35 0:00

XS
SM
MD
LG