በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ቦኮ ሃራም ባደረሰው ጥቃት ሰዎች ተፈናቀሉ


የናይጄሪያው ፅንፈኛ ቡድን ቦኮ ሃራም ናይጄሪያ ድምበር አካባቢ በሚገኘው የካሜሩን ግዛት ውስጥ ባደረሰው ጥቃት ቢያንስ 7ሺህ ሰዎች መፈናቀናላቸውን የካሜሩን ባለሥልጣናትና መብት ተከራካሪዎች አስታውቀዋል።

በነሐሴ ወር መግቢያ ላይ እስላማዊው አሸባሪ ቡድን ባደረሰው ጥቃት 22 ሰዎች ከሞቱና 29 የሚሆኑት ደግሞ ከቆሰሉ በኋላ፣ በአካባቢው የሚኖሩ ነዋሪዎች መኖሪያ ቤታቸውን ጥለው እየሸሹ ይገኛሉ።

ሞኪ ኤድዊን ኪንዜካ ከሰሜን ካሜሩን የላከውን ዘገባ ይዘናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ቦኮ ሃራም ባደረሰው ጥቃት ሰዎች ተፈናቀሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:23 0:00


XS
SM
MD
LG