በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የቦይንግ 737 ማክስ 8 ተጎጂዎች የካሳ ጥያቄ በየትኛው ሕግ ይዳኛል?


የኢትዮጵያ አየር መንገድ ንብረት የሆነውና ቢሾፍቱ አቅራቢያ የወደቀው በበረራ ቁጥር ኢቲ 302 ቦይንግ 737 ማክስ ኤይት አይሮፕላን አደጋ ተጎጂዎች የካሳ ጥያቄ በየትኛው ሕግ ይዳኛል?

ባመረታቸው ሁለት አውሮፕላኖች ተሳፍረው የነበሩ ከ300 በላይ ሰዎች ማለቃቸውን በተመለከተ ቦይንግ ይፋዊ ይቅርታ መጠየቁን ተከትሎ የካሳ ጥያቄዎች እየተነሱ ነው፡፡

ኢትዮጵያዊያንን ጨምሮ በአደጋው ውዶቻቸውን ያጡ የቤተሰብ አባላት የሚያቀርቡት የካሳ ጥያቄ የሚታይበትን የህግ አግባብ ለማወቅ ሀብታሙ ስዩም ከአንድ በላይ ሀገራትን የሚመለከቱ ህጎች ምሁር እና ጠበቃ ከሆኑት ገብረአምላክ ገብረ-ጊዮርጊስ ጋር ቆይታ አድርጓል፡፡

(ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ)

የቦይንግ 737 ማክስ 8 ተጎጂዎች የካሳ ጥያቄ በየትኛው ሕግ ይዳኛል?
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:28 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG