በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጆን ብራውን - "ወንጀለኛ? "ጀግና?"

ጆን ብራውን
ጆን ብራውን

"ጆን ብራውን በጣም የተበሳጨ አሜሪካዊ ነው፡፡ ባርነት የማስወገጃው ብቸኛ መንገድ ተቋሙን በአምፅ ማሰወገድ ነው ብሎ ያምን ነበር፡፡ በጦርነት መደምሰስ" የሀርፐርስ መሪ ብሔራዊ ፓርክ ዋና የታሪክ ተመራማሪው ዴኒስ ፍራይ የባርነት መሪና ተቃዋሚው ጆን ብራውንና ጓዶቹ ያንን የአሜሪካ የፅልመት ዕድሜ ለማብቃት የጀመሩትን ትግል ያስታውሳሉ፡፡

"አንዳንዶቹ ጨካኝ አምባገነን ነው ይሉታል - ጆን ብራውን፤ ሽብርተኛ ነው የሚሉትም አሉ፡፡

የለም፤ ጆን ብራውን የነፃነት ተዋጊ ነው፤ ጀግና ነው - በጀብዱም ሲታወስ ይኖራል የሚሉም ብዙዎች ናቸው፡፡"

እነሆ የዓርነት አዋጁ ተምትቶ ባርነት ከሀገረ አሜሪካ በይፋ ከተወገደ 150 ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ የአሜሪካ ታሪክ - የጥቁሮች ታሪክ ነው፡፡ የጥቁሮች ታሪክም - የአሜሪካ ታሪክ ነው - ለዛሬው ነፃነት በተለያዩ መንገዶች የታገሉና መስዋትነት የከፈሉም ጥቁሮች ቁጥራቸው የበዛ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

ጆን ብራውን - "ወንጀለኛ?"ጀግና?"
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:21 0:00
ጆን ብራውን - "ወንጀለኛ?"ጀግና?"
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:05 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG