አዲስ አበባ —
መንግሥት ችግሮቹን በመፍታትም ሆነ ከተቃዋሚዎች ጋር ለመነጋገር ዘግይቷል ሲሉም ወቅሰዋል - ፕሮፌሰር በየነ። መድረክ የመፍትሄ አማራጮች እንዳሉትም ገለፀዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም በመድረክ ምክትል ሊቀመንበር ዶክተር መረራ መታሰር ላይ ያሰሙት መልእክት መንግሥት በጉዳዩ ላይ አስቀድሞ ፍርድ መስጠቱን ያሳያል ብለዋል።
ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።