No media source currently available
የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት /መድረክ/ መሪ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ በጋዜጣዊ መግለጭ ላይ ያስተላለፍዋቸው መልእክቶች የሀገሪቱን ወቅታዊ አጣዳፊ ሁኔታ ያገናዘቡ አይደሉም ብለዋል።