በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በአማራ ክልል በንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰማ


ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለይም ከሚሴ ልዩ ዞን ውስጥ በሚገኙ የባቲ፣ የከሚሴና ሮቢት ከተሞች ኗሪ በሆኑ የንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰምቷል።

ሰሞኑን በአማራ ክልል በተለይም ከሚሴ ልዩ ዞን ውስጥ በሚገኙ የባቲ፣ የከሚሴና ሮቢት ከተሞች ኗሪ በሆኑ የንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰምቷል። ጥቃቱ ይበልጥ ተፈፀመ የተባለው ደግሞ ባቲ ውስጥ በወርቅና በሌሎችም የንግድ ዘርፍ በተሰማሩ የትግራይ ተወላጆ ላይ እንደሆነ፣ አንዳንድ ያነጋገርናቸው የጥቃቱ ሰለባዎች ገልፀውልናል። ይህንኑ ጉዳይ በተመለከተ ከአማራ ክልል የመንግሥት ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ቢሮ ኃላፊ ከአቶ ንጉሡ ጥላሁን፣ እንዲሁም የዓረና ትግራይ ፓርቲ ያወጣውን መግለጫ ተካቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

በአማራ ክልል በየንግድ ባለንብረቶች ላይ ጥቃት መካሄዱ ተሰማ
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:42 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG