በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በባሌ በደረሰው ግጭት አሥር ሰዎች ተገደሉ

በባሌ ዞን ጎባ ከተማ በደረሰው ግጭት እስከ አሁን በተረጋገጠው አሥር ሰዎች መገደላቸውን፣ ከአንድ መቶ በላይ ደግሞ ቀላል እና ከባድ የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸው የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

በባሌ ዞን ጎባ ከተማ በደረሰው ግጭት እስከ አሁን በተረጋገጠው አሥር ሰዎች መገደላቸውን፣ ከአንድ መቶ በላይ ደግሞ ቀላል እና ከባድ የመቁሰል ጉዳት እንደደረሰባቸው የኦሮምያ ክልላዊ መንግሥት አስታውቋል።

ግጭቱን የቀሰቀሱት፣ በሀገሪቱ እየተካሄደ ያለውን ለውጥ ለማደናቀፍ የሚሰሩ ወገኖች ናቸው ብለዋል፣ የአካባቢው ተወላጅ የሆኑ አስተያየት ሰጭዎች።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በባሌ በደረሰው ግጭት አሥር ሰዎች ተገደሉ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:20 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG