በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሂደት


የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኝ
የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ፍሬው ተገኝ

ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ገልጿል።

ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደት ለማካሄድ ቅድመ ዝግጅት ማጠናቀቁን የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ገልጿል። ወላጆች በበኩላቸው “ተማሪዎች ለትምህርት እስከመጡ ድረስ ትኩረታቸው ትምህርት ብቻ ሊሆን ይገባል” ብለዋል።

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ ለዚህ የትምህርት ዓመት ከስድስት ሺህ በላይ ተማሪዎችን ተቀብሏል።

ለተጨማሪ መረጃ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የባህር ዳር ዩኒቨርስቲ የመማር ማስተማር ሂደት
please wait

No media source currently available

0:00 0:07:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG