በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ማይክ ሃመር የሠላም ንግግሩ እንዲጀመር በጣና ፎረም ጉባዔ ጥሪ አቀረቡ


ማይክ ሃመር የሰላም ንግግሩ እንዲጀመር በጣና ፎረም ጉባዔ ጥሪ አቀረቡ
please wait

No media source currently available

0:00 0:05:41 0:00

ማይክ ሃመር የሰላም ንግግሩ እንዲጀመር በጣና ፎረም ጉባዔ ጥሪ አቀረቡ

በሰሜን ኢትዮጵያው ጦርነት የሚደርሰው ጉዳት እንዲያበቃና የሠላም ውይይት እንዲጀመር የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሃመር ጥሪ አቅርበዋል።

አገራቸው በአፍሪካ ኅብረት የሚመራ የሠላም ሂደት እንዲጀመር ለማገዝ እየሠራች መሆኑንም ልዪ መልዕክተኛው በባህር ዳር በተካሄደው የጣና ፎረም የውይይት መድረክ ላይ ባደረጉት ገለጻ አብራርተዋል።

በዚሁ በጣና ፎረም መድረክ ላይ ለመሳተፍ ባህር ዳር የነበሩት የሱዳን ሉዓላዊ የሽግግር ምክር ቤት ፕሬዚዳንት አብዱልፈታህ አልቡርሃን ደግሞ ከኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ጋር ከጉባዔው ጎን ውይይት አድርገዋል።

[ሙሉውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ያገኛሉ]

XS
SM
MD
LG