በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአፍሪካ ሕብረት ለሁለት የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች መታሠቢያ ሃውልት ሊያቆም ነው


29ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ለቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች ለቀዳማዊ ኃይለሥላሴና ለጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ የመታሰቢያ ሃውልት እንዲቆምላቸው መወሰኑ - ተገልጿል፡፡

ለአፍሪካ አንድነት ድርጅት መመስረት እንዲሁም ለአፍሪካ ሕብረት መጠናከር በየወቅቱ ላደጉት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ነው ለቀድሞዎቹ የኢትዮጵያ መሪዎች እውቅናው እንዲሰጥ መወሰኑ የተገለፀው፡፡ የዕውቅናው ሃሳብ ያቀረቡት የጋናው ፕሬዚዳንት ናና ኩፉ ኦዶ መሆናቸው ተመልክቷል፡፡

የጋና ፕሬዚዳንት ናና ኩፉ ኦዶ
የጋና ፕሬዚዳንት ናና ኩፉ ኦዶ

የወቅቱ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማሪያም ደሳለኝ ስለተሰጠው እውቅና ለሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ሲናገሩ ተከታዩን ብለዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

የአፍሪካ ሕብረት ለሁለት የቀድሞ የኢትዮጵያ መሪዎች መታሠቢያ ሃውልት ሊያቆም ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:01:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG