አስተያየቶችን ይዩ
Print
አንድ ሰው በተገደለበትና ከሃያ በላይ ሰው ለአካል ጉዳት በተዳረገበት አሰላ ከተማ ውስጥ ባለፈው ሣምንት በተፈጠረ ግጭት ውስጥ እጆቻቸው አሉ ብሎ የጠረጠራቸውን ሰዎች በቁጥጥር ሥር ማዋሉን የከተማዪቱ ፖሊስ አስታውቋል።
ከሃያ በላይ ሰዎች የተያዙ መሆኑንና ከተለያዩ አካላት የተውጣጣ ልዩ አጣሪ ቡድን መቋቋሙን ባለሥልጣናቱ ገልፀዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።
No media source currently available
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ