አሥመራ በዕድሜ ጠገብ ህንፃዎችና የከተማ አቀማመጥ የአፍሪካ ታሪካዊ ከተማ በመባል በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሣይንስና የባሕል ድርጅት /ዩኔስኮ/ መዝገብ ላይ እንድትሠፍር ተወሰነ፡፡
ዩኔስኮ አሥመራ በዓለም ቅርስነት እንድትመዘገብ የወሰነው ሐምሌ 1 / 2009 ዓ.ም. በፖላንድ ሁለተኛዪቱ ግዙፍ ከተማ ክራኮ ላይ ባካሄደው 41ኛ መደበኛ ስብሰባው ነው፡፡
አሥመራ በዩኔስኮ ተመዘገበች
Previous slide
Next slide
የአሥመራ ዘመናዊ ሕንፃናዎች፣ ከ15 በላይ የሥነ-ሕንፃ ንድፎች፣ ሸጋ የከተማ ፕላን፣ የመንገድ ሥርዓትና ውብ አደባባዮቿ በዓለም ቅርስ ከተማነት እንድትመዘገብ አድርገዋታል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡