የተባበሩት መንግሥታት የትምህርትና የባህል ድርጅት ዩኔስኮ የኤርትራን ዋና ከተማ አሥመራን በዓለም ቅርስነት ሰየመ፡፡
"አፍሪካስ ሚያሚ” የአፍሪካ ሚያሚ በመባል አንዳንዴ የምትጠራው አሥመራ በብዙ በስዕል በተዋቡ ሕንፃዎቻቸው ምክንያት እንደሆነ ኒውዮርክ ታይምስ ጠቅሶ ዘግቧል፡፡
አሥመራ አብባ ለድምቀት የበቃችውም እአአ ከ1889 እስከ ሁለተኛው የዓለም ጦርነት ፍፃሜ የኢጣሊያ ቅኝ ግዛት ሰለነበረች መሆኑ ታውቋል፡፡
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ