በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የጀርባ ህመም መንስኤዎችና ህክምና


ሃኪምዎን ይጠይቁ በሰሞንኛው ተከታታይ ቅንብሩ «የጀርባ ህመም መንስኤዎች ምንድናቸው? ህሙማን በራሳቸው ማድረግ የሚቻላቸውና የሚገቡ ጥንቃቄዎችስ?» በሚል ይንደረደርና ሁነኛ የህክምና አማራጮችን ይጠይቃል።

ከአድማጮች የተላኩ ጥያቄዎችን መነሻ ያደረገው ተከታታይ ዝግጅት በርዕሱ ዙሪያ ለተነሱ የቀደሙ ጥያቄዎች፤ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የውስጥ ደዌና የነርቭ ህክምና ባለ ሞያዋ ዶ/ር ምህላ ዘበንጉስ ሞያዊ ማብራሪያውን ይሰጡበታል።

የቃለ ምልልሱን የመጀመሪያ ክፍል ለማድመጥ ቀጥሎ ይጫኑ።

የቃለ ምልልሱን ሁለተኛ ክፍል ለማድመጥ ቀጥሎ ይጫኑ።

XS
SM
MD
LG