በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

“አሜሪካ ተምች" - በኢትዮጵያ የበቆሎና የማሽላ ማሳ እያጠቃ ነው


ከመደበኛው ተምች የተለየና ከዚህ ቀደም በአፍሪካ ተከስቶ የማያውቅ የበቆሎና የማሽላ ሰብል እየመረጠ የሚያጠቃ “ተምች” በኢትዮጵያ በስድስት ክልሎች መከሰቱን የእርሻና የተፈጥሮ ሃብት ሚኒስቴር አስታወቀ።

ጽዮን ግርማ የሚኒስትሩን የሕዝብ ግንኙነት ቢሮ ኃላፊ አቶ አለማየሁ ብርሃኑን አነጋግራ ተከታዩን ዘገባ አጠናቅራለች።

“አሜሪካ ተምች" - በኢትዮጵያ የበቆሎና የማሽላ ማሳ እያጠቃ ነው
please wait

No media source currently available

0:00 0:04:11 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG