በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የዓረና መግለጫ

የዓረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ
የዓረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ

በአዲስ አበባና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት የዜጉች ሕይወት ማለፍ፣ የአካላና እንዲሁም የንብረት ጉዳት መድረሱ የሚወገዝ ተግባር ነው ሲል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ አስታወቀ።

በአዲስ አበባና አከባቢዋ በተፈጠረው ግጭት የዜጉች ሕይወት ማለፍ፣ የአካላና እንዲሁም የንብረት ጉዳት መድረሱ የሚወገዝ ተግባር ነው ሲል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ አስታወቀ።

መንግሥት ጥፋት ለፈፀሙ አካላት በአስቸኳይ ሕግ ፊት አቅርቦ አስተማሪ ሕጋዊ ዕርምጃ እንዲወስድ ፖርቲው ጥሪ ማቅረቡን የዓረና ትግራይ ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አምዶም ገብረሥላሴ በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ ገልፀዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

በኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ የዓረና መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:06 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG