በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ዓረና ፓርቲ "በለውጥ ጊዜም" በአባላቶቼ ጉዳት እየደረሰ ነው አለ

ዓረና ትግራይ
ዓረና ትግራይ

በትግራይ ክልል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ በአሁኑ “በለውጥ ግዜ” እየተባለም በአባላቶቼ ላይም ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ሲል ገልጿል።

በትግራይ ክልል የዓረና ሉዓላዊነትና ዴሞክራሲ ፓርቲ በአሁኑ “በለውጥ ግዜ” እየተባለም በአባላቶቼ ላይም ጉዳት እየደረሰባቸው ነው ሲል ገልጿል።

የፓርቲው የህዝብ አደረጃጀት ኃላፊ አቶ ተኽለዝጊ ወልደገብርኤ በተለይ በቆላ ተምቤን ወረዳ የሚገኙ የፓርቲው አመራርና አባላት እንዲሁም ቤተሰቦቻቸው ችግር እየደረሰባቸው ነው ብለዋል፡፡

የወረዳው የፖሊስ አዛዥ ኮማንደር ክብሮም ወልዱ በወረዳው፤ ሰው በፖለቲካዊ አመለካከቱ ጥቃት አይደርስበትም እንደውም ተቃዋሚ ፓርቲዎች በሚያሰናዱት መድረኮች በወረዳው የፀጥታ አካላት የሚገባ ጥበቃ ይደረግላቸዋል ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ዓረና ፓርቲ "በለውጥ ጊዜም" በአባላቶቼ ጉዳት እየደረሰ ነው አለ
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:54 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG