የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር(ትዴት) ዛሬ በአዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የፓርቲው ሌላ አመራር ደግሞ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል” ብሏል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር(ትዴት) ሊቀ መንበር አረጋዊ በርኸ መቀሌ ላይ በነበረው የጄኔራል ሰዓረ መኮንን እና ሜ/ጄኔራል ገዛኢ አበራ የቀብር ሥነ ስርዓት ላይ ለመካፈል በተገገኙበት የድብደባ ሙከራ እንደተደረገባቸው እና ለአንድ ቀን በፖሊስ ታስረው እንደነበር ተናግረዋል።
የትግራይ ዴሞክራሲያዊ ትብብር(ትዴት) ዛሬ በአዲስ አበባ በሚገኘው ቢሮው በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ “የፓርቲው ሌላ አመራር ደግሞ የግድያ ሙከራ ተደርጎባቸዋል” ብሏል።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ