በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአዴፓ ጉባዔ

የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ
የብአዴን 12ኛ ድርጅታዊ ጉባዔ

በምኅፃር “ብአዴን” እየተባለ ሲጠራ የነበረው የአማራ ክልል ገዥ ፓርቲ ብሔረ-አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ስሙን ወደ “አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” (አዴፓ) መቀየሩን ትናንት አስታውቋል።

በምኅፃር “ብአዴን” እየተባለ ሲጠራ የነበረው የአማራ ክልል ገዥ ፓርቲ ብሔረ-አማራ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ ስሙን ወደ “አማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ” (አዴፓ) መቀየሩን ትናንት አስታውቋል።

አዴፓ የማዕከላዊ ኮሚቴውን ዕጩ አባላት ጥቆማ እያካሄደ ሲሆን አቶ ደመቀ መኮንን እንዲሰናበቱ ቀርቦ የነበረን ሃሣብ ጉባዔው በመቃወሙ ባሉበት እንዲቀጥሉ ተወስኗል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

የአዴፓ ጉባዔ
please wait

No media source currently available

0:00 0:08:55 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG