ዋሺንግተን ዲሲ —
የአገሪቱን የኤታማዦር ሹም ጨምሮ አምስት ከፍተኛ የፌዴራል እና የክልል መንግሥት ባለ ሥልጣናት የተገደሉበትና ሌሎች የቆሰሉበት ጥቃት አሁንም እያነጋገረ ነው። የግድያውን አንድምታና ቀጣዩን አቅጣጫዎች ለሚመረምር በታለመ የትንታኔ ውይይት ሁለት የኢትዮጵያ ጉዳይ አዋቂዎች ይነጋገራሉ።
ተወያዮቹ፡- የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲው የፍልስፍና መምሕሩ ዶ/ር ዳኛቸው አሰፋ እና የኢንሽዬቲቭ አፍሪካ ሥራ አስፈጻሚ ዳይሬክተር አቶ ክቡር ገና ናቸው።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
የፌስቡክ አስተያየት መስጫ