በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምነስቲ ሪፖርት


World Map
World Map

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያለፈውን የአውሮፓውያኑን 2017 ዓ.ም የሃገሮች ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርቱን አውጥቷል።

አምነስቲ ኢንተርናሽናል ያለፈውን የአውሮፓውያኑን 2017 ዓ.ም የሃገሮች ዓመታዊ የሰብዓዊ መብቶች አያያዝ ሪፖርቱን አውጥቷል።

ቁጥራቸው ወደ 160 የሚጠጉ ሃገሮች ተፈፅመዋል ያላቸውን የሰብዓዊ መብት ረገጣዎችን በዘገበበት ሪፖርቱ እጅግ ገናና በሆኑ አንዳንድ የዓለም መሪዎች ጥላቻ እና ፍርሃት የነገሰበት የፖለቲካ አሰራር የተለመደ እንዲሆን አድርገውታል ብለዋታል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምነስቲ ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:03:19 0:00
የአምነስቲ ሪፖርት
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:46 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG