በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ


የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በሶማሊያ የጋጤኞች ደኅንነት እንዲሁም የነፃ ፕሬስ አፈና አሁንም አሳሳቢ መሆኑን አስታወቀ።

ግድያናአፈና አሁንም ለሶማሊያ የነፃ ፕሬስ ተግዳሮቶች መሆናቸውን የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት በኬንያ መዲና ዛሬ በሰጠዉ መግለጫ በሶማሊያ ሥላለዉ የጋዜጠኞች መብት ባቀረበዉ ሪፖርት እንደገለፀው አሁን ሥልጣን ያሉት አብዱላሂ ፋርማጆ ወደ ሥልጣን ከመጡ ወዲህ ስምንት ጋዜጠኞች መገደላቸውን ገልጿል።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአምነስቲ ኢንተርናሽናል መግለጫ
please wait

No media source currently available

0:00 0:02:47 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG