No media source currently available
የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ድርጅት አምነስቲ ኢንተርናሽናል፣ በሶማሊያ የጋጤኞች ደኅንነት እንዲሁም የነፃ ፕሬስ አፈና አሁንም አሳሳቢ መሆኑን አስታወቀ።