በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ም/ቤት ክልከላዎችና ውሳኔዎች


የኢትዮጵያ ካርታ
የኢትዮጵያ ካርታ

የአማራ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ምክር ቤት ሰሞኑን ይፋ ያደረጋቸው ክልከላዎችና ውሳኔዎች መነሻ በአንዳንድ አካባቢዎች የቀጠለው የፀጥታ ችግር መሆኑን አንድ ከፍተኛ የክልሉ ባለሥልጣና ተናግረዋል፡፡

ክልከላው በሚመላክታቸው አካባቢዎች መደበኛ የሆነ ወታደራዊ ፍልሚያ የለም ያሉት በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአማራ ክልል ፕሬዚዳንት ዋና የህግ አማካሪ አቶ መርሃጽድቅ መኮነን፣ ጥቃት እየፈፀሙ የሚሰወሩ አካላት ግን ችግር ሲፈጥሩ መቆየታቸውን አመልክተዋል፡፡

በቢሮ ኃላፊ ማዕረግ የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ ፕሬዚዳንት ዋና የህግ አማካሪ የሆኑትን አቶ መርሃጽድቅ መኮነንን አነጋግረናቸዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልል የደኅንነትና የፀጥታ ም/ቤት ክልከላዎችና ውሳኔዎች
please wait

No media source currently available

0:00 0:09:20 0:00


የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG