በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልልን ሰላም ለማስጠበቅ ተግተው እንደሚሰሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለፁ


የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር
የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር

የትግራይ ህዝብ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመቆም አጥፊውን የህወሓት ቡድን እድሜ ማሳጠር አለበት ሲሉ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ።

አዲሱ ተሿሚ አቶ አገኘሁ እንደገለፁት፣ የአማራ ክልልን ሰላም ለማስጠበቅ ተግተው እንደሚሰሩም ቃል ገብተዋል። ለከፍተኛ ኃላፊነት ወደ ፌዴራል መንግሥት የተሸኙት የቀድሞው ርዕሰ መስተዳድር አቶ ተመስገን ጥሩነህ በበኩላቸው ዋናው ካልተደመሰሰ ሽብርተኝነት አይጠፋም ሲሉ በስንብት ንግግራቸው ተናግረዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልልን ሰላም ለማስጠበቅ ተግተው እንደሚሰሩ አቶ አገኘሁ ተሻገር ገለፁ
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:06 0:00


XS
SM
MD
LG