No media source currently available
የትግራይ ህዝብ ከሀገር መከላከያ ሰራዊት ጎን በመቆም አጥፊውን የህወሓት ቡድን እድሜ ማሳጠር አለበት ሲሉ አዲሱ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር ተናገሩ። አዲሱ ተሿሚ አቶ አገኘሁ እንደገለፁት፣ የአማራ ክልልን ሰላም ለማስጠበቅ ተግተው እንደሚሰሩም ቃል ገብተዋል።