በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

የአማራ ክልል መንግሥትና የታጣቂው ቡድን ሥምምነት


ፎቶ ፋይል፦ ጎንደር
ፎቶ ፋይል፦ ጎንደር

በጎንደር እና አካባቢው ያሉ የታጠቁ ቡድኖችን ወደ ሰላማዊ ሕይወት ለመመለስ እየሠራ መሆኑን የገለጸው የአማራ ክልላዊ መንግሥት ከሌላ አንድ ታጣቂ ቡድን ጋር ዕርቀ ሠላም መውረዱን አስታውቋል።
የክልሉን ሰላምና ደኅንነት ለመጠበቅ በጋራ ለመስራት መስማማታቸውን ነው የክልሉ መንግሥትና ታጣቂ ቡድኑ ለአሜሪካ ድምጽ የተናገሩት።
የሥምምቱን ሂደት አስመልክቶ የሁለቱ ወገኖችና እና የአገር የሽማግሌዎች አስተያየት የተካተተበት ዘገባ ይዘናል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

የአማራ ክልል መንግሥትና የታጣቂው ቡድን ሥምምነት
please wait

No media source currently available

0:00 0:06:16 0:00


XS
SM
MD
LG