በቀላሉ የመሥሪያ ማገናኛዎች

ጎንደር መተማ ሁከት ተፈጥሮ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ


በምዕራብ ጎንደር ዞን በተለይ መተማ አካባቢ ሰሞኑን ሁከት ተፈጥሮ ነበር። በሁከቱ የሰው ህይወት ጠፍቷል ንብረትም ወድሟል።

በምዕራብ ጎንደር ዞን በተለይ መተማ አካባቢ ሰሞኑን ሁከት ተፈጥሮ ነበር። በሁከቱ የሰው ህይወት ጠፍቷል ንብረትም ወድሟል። ሁከት ፈጥረዋል የተባሉት “ጥቂት የፖለቲካ ጥቅመኞች ነን የሚሉ ቡድኖች ናቸው” ይላሉ ሱዳን ደንበር ላይ የሚገኙ ተፈናቃዮዎች ።

ዛሬ የአካባቢው ፀጥታ የተረጋጋ ሁኔታ ላይ እንደሚገኝ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽነር ተናግረዋል። በዚህ ጥቃቱ ዙርያ የትግራይ ብሄራዊ ክልልዊ መንግሥት ትላንት መግለጫ አውጥቷል ። የአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ግን እስካሁን ያለው ነገር የለም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

ጎንደር መተማ ሁከት ተፈጥሮ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደረሰ
please wait

No media source currently available

0:00 0:13:04 0:00

የፌስቡክ አስተያየት መስጫ

XS
SM
MD
LG